ደላላ icône

5.1 by Samuel Minale


Mar 17, 2024

À propos de ደላላ

Français

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? Êtes-vous Delala?

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።

ደላላ | Dalala | Courtier | Agent | Ethiopie

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ። በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል ይችላል ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ፣ ፣ የኮምፒውተር ፣ ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች አይንት ነገሮች ላይ ደላላ ደላላ ሻጭ ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ ደላላ ደላላ እንዲያገናኞት ቢፈልጉ ቢፈልጉ ፣ ወይም ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ ደላላ ደላላ የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ ከዚህ ከዚህ አፕሊኬሽን ለይ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ ይስሩ ነፋስ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ ይስሩ ይስሩ። ጊዜዎን ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ ይስሩ ይስሩ

እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው አብረው ይጠቀሙ።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ ይገኛሉ ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ ይመዝገቡ።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ኖት ነውፐው ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ ይቀላቀላሉ በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም አንጠይቀም ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አድርገው ያዘምኑ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው ነው ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Êtes-vous dans les affaires de Delala ? Alors qu'il est enregistré en Éthiopie ? si c'est le cas, appelez-nous.

Êtes-vous un courtier ou un agent? S'inscrire maintenant. Avez-vous besoin d'un agent ou d'un courtier enregistré en Ethiopie pour tout type d'entreprise ? Installez cette application Delala et obtenez n'importe quel Delala, agent ou courtier à proximité que vous aimez.

Quoi de neuf dans la dernière version 5.1

Last updated on Mar 17, 2024

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመናዊ ደላሎችን ይቀላቀሉ እውቅናዎን በማሳደግ ገቢዎንም ይጨምሩ።
ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው ዘመናዊና ቀልጣፋ ደላሎችን ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Chargement de la traduction...

Informations Application supplémentaires

Dernière version

Demande ደላላ mise à jour 5.1

Telechargé par

Heldi Risman

Nécessite Android

Android 4.1+

Available on

Télécharger ደላላ sur Google Play

Voir plus

ደላላ Captures d'écran

Charegement du commentaire...
Langues
Langues
Recherche en cours...
Abonnez-vous à APKPure
Soyez le premier à avoir accès à la sortie précoce, aux nouvelles et aux guides des meilleurs jeux et applications Android.
Non merci
S'inscrire
Abonné avec succès!
Vous êtes maintenant souscrit à APKPure.
Abonnez-vous à APKPure
Soyez le premier à avoir accès à la sortie précoce, aux nouvelles et aux guides des meilleurs jeux et applications Android.
Non merci
S'inscrire
Succès!
Vous êtes maintenant souscrit à notre newsletter.